YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉቃስ ወንጌል 6 的热门经文

1

የሉቃስ ወንጌል 6:38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስጡ፤ ለእናንተም ይሰጣችኋል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ እንዲሁ ይሰፈርላችኋል፤ እንዲያውም በጥሩ መስፈሪያ ታምቆና ተጠቅጥቆ እስኪትረፈረፍ ድረስ ተሰፍሮ ይሰጣችኋል።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 6:38

2

የሉቃስ ወንጌል 6:45

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ ደግ ሰው ከመልካም ልቡ መልካምን ነገር ያወጣል፤ ክፉ ሰውም ከመጥፎ ልቡ ክፉውን ነገር ያወጣል። ሰው በአፉ የሚናገረው ከልቡ ሞልቶ የተረፈውን ነው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 6:45

3

የሉቃስ ወንጌል 6:35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እናንተ ግን ጠላቶቻችሁን ውደዱ! መልካም ነገርም አድርጉላቸው፤ ‘ብድራችን ይመለስልናል’ ብላችሁ ተስፋ ሳታደርጉ አበድሩ፤ ይህን ብታደርጉ ዋጋችሁ ትልቅ ይሆናል፤ የልዑል እግዚአብሔር ልጆችም ትሆናላችሁ፤ እርሱ ለውለታ ቢሶችና ለክፉዎች እንኳ ሳይቀር ቸር ነው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 6:35

4

የሉቃስ ወንጌል 6:36

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የሰማይ አባታችሁ መሓሪ እንደ ሆነ እናንተም እንዲሁ መሓሪዎች ሁኑ።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 6:36

5

የሉቃስ ወንጌል 6:37

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በማንም ላይ አትፍረዱ፤ በእናንተም ላይ አይፈረድባችሁም፤ ሌሎችን አትንቀፉ፤ እናንተም አትነቀፉም፤ ይቅር በሉ፤ እናንተም ይቅርታ ታገኛላችሁ፤

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 6:37

6

የሉቃስ ወንጌል 6:27-28

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ለእናንተ ለምትሰሙኝ ግን እንዲህ እላችኋለሁ፤ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ ለሚጠሉአችሁም መልካም ነገር አድርጉ፤ የሚረግሙአችሁን መርቁ፤ ለሚበድሉአችሁም ጸልዩላቸው፤

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 6:27-28

7

የሉቃስ ወንጌል 6:31

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሰዎች ለእናንተ ሊያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን እናንተም እንዲሁ ለእነርሱ አድርጉላቸው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 6:31

8

የሉቃስ ወንጌል 6:29-30

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አንዱን ጒንጭህን በጥፊ ለሚመታህ፥ ሌላውንም ጒንጭህን እንዲመታ አዙርለት፤ ነጠላህን ለሚወስድብህ፥ እጀ ጠባብህንም ጨምረህ ስጠው፤ ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፤ ንብረትህን የሚወስድብህን ሰው እንዲመልስ አትጠይቀው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 6:29-30

9

የሉቃስ ወንጌል 6:43

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“መልካም ዛፍ መጥፎ ፍሬ አያፈራም፤ እንዲሁም መጥፎ ዛፍ መልካም ፍሬ አያፈራም።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 6:43

10

የሉቃስ ወንጌል 6:44

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዛፍ ሁሉ በፍሬው ይታወቃል፤ ከእሾኽ የበለስ ፍሬ አይለቀምም፤ እንዲሁም ከእሾኻማ ቊጥቋጦ የወይን ፍሬ አይለቀምም።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 6:44

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频