YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉቃስ ወንጌል 23 的热门经文

1

የሉቃስ ወንጌል 23:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ፦ “አባት ሆይ! የሚያደርጉትን ስለማያውቁ ይቅር በላቸው!” አለ። ወታደሮቹም ዕጣ ተጣጥለው የኢየሱስን ልብስ ተከፋፈሉ።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 23:34

2

የሉቃስ ወንጌል 23:43

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “በእውነት እልሃለሁ፤ ዛሬውኑ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ!” አለው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 23:43

3

የሉቃስ ወንጌል 23:42

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቀጥሎም ኢየሱስን፦ “ጌታ ሆይ! በመንግሥትህ ስትመጣ አስታውሰኝ!” አለው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 23:42

4

የሉቃስ ወንጌል 23:46

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም ድምፁን ከፍ አድርጎ፥ “አባት ሆይ! እነሆ! ነፍሴን በእጅህ ዐደራ እሰጣለሁ!” አለ፤ ይህንንም ካለ በኋላ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 23:46

5

የሉቃስ ወንጌል 23:33

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቀራንዮ ወይም የራስ ቅል ወደ ተባለ ስፍራም በደረሱ ጊዜ በዚያ ኢየሱስን ሰቀሉት፤ እንዲሁም ሁለቱን ወንጀለኞች በኢየሱስ ግራና ቀኝ ሰቀሉአቸው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 23:33

6

የሉቃስ ወንጌል 23:44-45

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እነሆ፥ ይህ የሆነው ከቀኑ ስድስት ሰዓት ገደማ ነበር፤ ከዚያን ጊዜም ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ። ፀሐይ ጨለመ፤ የቤተ መቅደስ መጋረጃም ከመካከሉ ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 23:44-45

7

የሉቃስ ወንጌል 23:47

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በዚያ የነበረው መቶ አለቃ፥ የሆነውን ነገር ባየ ጊዜ፥ “በእርግጥ ይህ ሰው ጻድቅ ኖሮአል!” ብሎ እግዚአብሔርን አከበረ።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 23:47

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频