YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉቃስ ወንጌል 19 的热门经文

1

የሉቃስ ወንጌል 19:10

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 19:10

2

የሉቃስ ወንጌል 19:38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንዲህ ይሉም ነበር፤ “በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው! ሰላም በሰማይ፥ ክብርም ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን!”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 19:38

3

የሉቃስ ወንጌል 19:9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ “ይህ ሰው ደግሞ የአብርሃም ዘር ነውና ዛሬ መዳን ለዚህ ቤት ሆኖአል፤

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 19:9

4

የሉቃስ ወንጌል 19:5-6

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ ቀና ብሎ ተመለከተና ዘኬዎስን፥ “ዘኬዎስ ሆይ! ዛሬ በአንተ ቤት መዋል ይገባኛልና ፈጥነህ ከዛፉ ውረድ” አለው። ዘኬዎስም ቶሎ ብሎ ወረደና፥ በደስታ ኢየሱስን በቤቱ ተቀበለው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 19:5-6

5

የሉቃስ ወንጌል 19:8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታ ኢየሱስን እንዲህ አለው፦ “ጌታ ሆይ! እነሆ፥ ካለኝ ሀብት ሁሉ እኩሌታውን ለድኾች እሰጣለሁ፤ በማታለል ከሰው ላይ የወሰድኩትም ገንዘብ ቢኖር፥ አራት እጥፍ አድርጌ እመልሳለሁ።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 19:8

6

የሉቃስ ወንጌል 19:39-40

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በሕዝቡ መካከል የነበሩት አንዳንድ ፈሪሳውያን ግን ኢየሱስን “መምህር ሆይ! ደቀ መዛሙርትህን ዝም አሰኛቸው!” አሉት። ኢየሱስም “እነርሱ እንኳ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ እላችኋለሁ” ሲል መለሰላቸው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 19:39-40

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频