YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉቃስ ወንጌል 18 的热门经文

1

የሉቃስ ወንጌል 18:1

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ፥ ኢየሱስ ሳይታክቱ ዘወትር መጸለይ እንደሚገባቸው ለማስተማር ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 18:1

2

የሉቃስ ወንጌል 18:7-8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር ታዲያ፥ ሌት ተቀን እየጮኹ ለሚለምኑት ሕዝቦቹ አይፈርድላቸውምን? ችላ በማለትስ ርዳታውን ያዘገይባቸዋልን? ሳይዘገይ በፍጥነት ይፈርድላቸዋል እላችኋለሁ። ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር ላይ እምነትን ያገኝ ይሆን?”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 18:7-8

3

የሉቃስ ወንጌል 18:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ግን፥ “በሰው ዘንድ የማይቻል ነገር በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል” አለ።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 18:27

4

የሉቃስ ወንጌል 18:4-5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርሱም ፍርድ ሳይሰጣት ብዙ ጊዜ ቈየ፤ በኋላ ግን እንዲህ ሲል አሰበ፤ ‘ምንም እንኳ እግዚአብሔርን ባልፈራ፥ ሰውንም ባላፍር፥ ይህች መበለት ስለ ነዘነዘችኝ እፈርድላታለሁ፤ አለበለዚያ ግን ዘወትር እየተመላለሰች ታሰለቸኛለች።’ ”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 18:4-5

5

የሉቃስ ወንጌል 18:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእውነት እላችኋለሁ! የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን ያልተቀበላት ሰው አይገባባትም።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 18:17

6

የሉቃስ ወንጌል 18:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔር መንግሥት እንደእነዚህ ላሉት ስለ ሆነች ሕፃናት ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሉአቸው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 18:16

7

የሉቃስ ወንጌል 18:42

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል” አለው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 18:42

8

የሉቃስ ወንጌል 18:19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “ለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ማንም ቸር የለም።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 18:19

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频