YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 6 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 6:35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ፈጽሞ አይራብም፤ በእኔ የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም፤

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:35

2

የዮሐንስ ወንጌል 6:63

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕይወትን የሚሰጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሰው ኀይል ግን ለምንም አይጠቅምም፤ እኔ ለእናንተ የተናገርኩት ቃል መንፈስ ነው፤ ሕይወትም ነው፤

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:63

3

የዮሐንስ ወንጌል 6:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ለሚጠፋ ምግብ አትሥሩ፤ ይልቅስ እግዚአብሔር አብ የማረጋገጫ ማኅተም ስለ አተመው የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ፥ የዘለዓለም ሕይወት ለሚሆነው ምግብ ሥሩ።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:27

4

የዮሐንስ ወንጌል 6:40

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አዎ! የአባቴ ፈቃድ ወልድን የሚያይና በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲያገኝ ነው፤ እኔም በመጨረሻው ቀን ከሞት አስነሣዋለሁ።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:40

5

የዮሐንስ ወንጌል 6:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “የእግዚአብሔር ሥራማ እግዚአብሔር በላከው ማመን ነው” ሲል መለሰላቸው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:29

6

የዮሐንስ ወንጌል 6:37

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፤ ወደ እኔ የሚመጣውንም ፈጽሞ ወደ ውጪ አላባርረውም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:37

7

የዮሐንስ ወንጌል 6:68

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በዚህ ጊዜ ስምዖን ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ጌታ ሆይ! ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘለዓለም ሕይወት ቃል አለህ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:68

8

የዮሐንስ ወንጌል 6:51

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከሰማይ የወረደው ሕይወትን የሚሰጥ እንጀራ እኔ ነኝ፤ ከዚህ እንጀራ የሚበላ ሁሉ ለዘለዓለም ይኖራል፤ ለዓለም ሕይወት እንዲሆን እኔ የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:51

9

የዮሐንስ ወንጌል 6:44

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የላከኝ አብ የሳበው ካልሆነ በቀር ወደ እኔ መምጣት የሚችል ማንም የለም፤ ወደ እኔ የሚመጣውንም በመጨረሻ ቀን ከሞት አስነሣዋለሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:44

10

የዮሐንስ ወንጌል 6:33

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድና ለዓለም ሕይወትን የሚሰጥ ነው።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:33

11

የዮሐንስ ወንጌል 6:48

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ፤

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:48

12

የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ እንጀራውን አንሥቶ ምስጋና ካቀረበ በኋላ ለተቀመጡት ሰዎች ዐደላቸው። እንዲሁም ዓሣዎቹን አከፋፈላቸው፤ ሁሉም የሚያስፈልጋቸውን ያኽል አገኙ። ሁሉም በልተው ከጠገቡ በኋላ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፥ “አንድም ነገር እንዳይባክን የተረፈውንም ፍርፋሪ ሰብስቡ” አላቸው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12

13

የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ደቀ መዛሙርቱ አምስት ወይም ስድስት ኪሎ ሜትር ያኽል እየቀዘፉ ከተጓዙ በኋላ ኢየሱስ በባሕሩ ላይ እየተራመደ ወደ ጀልባዋ ሲቀርብ አይተው ፈሩ። እርሱ ግን “እኔ ነኝ! አትፍሩ!” አላቸው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频