YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 20 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ እንደገና “ሰላም ለእናንተ ይሁን! አብ እኔን እንደ ላከኝ እኔም እናንተን እልካችኋለሁ” አላቸው። ይህን ብሎ እፍ አለባቸውና “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ፤

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22

2

የዮሐንስ ወንጌል 20:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም ቶማስን፥ “አንተስ ስለ አየኸኝ አመንክ፤ ሳያዩኝ የሚያምኑ ግን የተመሰገኑ ናቸው” አለው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 20:29

3

የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ቶማስን፥ “ጣትህን ወዲህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጐኔ ውስጥ አግባው፤ እመን እንጂ እምነተ ቢስ አትሁን” አለው። ቶማስም “ጌታዬ! አምላኬም!” ሲል መለሰለት።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频