YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 17 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 17:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 17:17

2

የዮሐንስ ወንጌል 17:3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የዘለዓለም ሕይወትም አንተ ብቻ እውነተኛውን አምላክና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ ነው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 17:3

3

የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በእነርሱ ቃል አማካይነት በእኔ ስለሚያምኑትም እለምናለሁ እንጂ ለእነርሱ ብቻ አለምንም። እኔም የምለምነው ሁሉም አንድ እንዲሆኑ ነው፤ እንዲሁም አባት ሆይ! አንተ በእኔ እንዳለህ፥ እኔም በአንተ እንዳለሁ፥ እነርሱም በእኛ እንዲኖሩ ነው፤ አንተ እንደ ላክኸኝም ዓለም እንዲያምን ነው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21

4

የዮሐንስ ወንጌል 17:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከክፉው እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም ውጪ እንድትወስዳቸው አለምንም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 17:15

5

የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኛ አንድ እንደ ሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ ለእኔ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ። እኔ የምለምነው እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ እንደ ሆንክ እነርሱም በፍጹም አንድ እንዲሆኑ ነው፤ እንዲሁም እኔን እንደ ላክኸኝና እኔን በወደድከኝ መጠን እነርሱንም እንደ ወደድካቸው ዓለም እንዲያውቅ ነው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频