YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 16 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 16:33

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህን ለእናንተ መናገሬ በእኔ ሆናችሁ ሰላም እንዲኖራችሁ ብዬ ነው፤ በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፥ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 16:33

2

የዮሐንስ ወንጌል 16:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል። እርሱ የሚናገረው የሰማውን እንጂ የራሱን ስላልሆነ እርሱ ወደፊት የሚሆኑትን ነገሮች ይነግራችኋል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 16:13

3

የዮሐንስ ወንጌል 16:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እስከ አሁን በስሜ ምንም ነገር አለመናችሁም፤ ለምኑ ይሰጣችኋል፤ ደስታችሁም ፍጹም ይሆናል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 16:24

4

የዮሐንስ ወንጌል 16:7-8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ ግን እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ የእኔ መሄድ ለእናንተ ይጠቅማችኋል፤ እኔ ካልሄድኩ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣም፤ እኔ ከሄድኩ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ። እርሱ በመጣ ጊዜ ስለ ኃጢአት፥ ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድም ምክንያት የዓለምን ሰዎች ያጋልጣል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 16:7-8

5

የዮሐንስ ወንጌል 16:22-23

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንዲሁም እናንተ አሁን ታዝናላችሁ፤ ነገር ግን እኔ እንደገና አያችኋለሁ፤ ልባችሁም ደስ ይለዋል፤ ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም። “በዚያን ቀን ከእኔ ምንም አትለምኑም፤ እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ አብን በስሜ ብትለምኑት ሁሉን ነገር ይሰጣችኋል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 16:22-23

6

የዮሐንስ ወንጌል 16:20

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ እናንተ ታለቅሳላችሁ፤ ትጮኻላችሁም፤ ዓለም ግን ደስ ይለዋል፤ እናንተ ታዝናላችሁ፤ ነገር ግን ሐዘናችሁ ወደ ደስታ ይለወጣል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 16:20

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频