YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘፍጥረት 9 的热门经文

1

ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔርም እንዲህ አለ፦ “ከእናንተና ከሕያዋን ፍጥረቶች ሁሉ ጋር ለምገባው ለዚህ ለዘለዓለማዊ ቃል ኪዳን ምልክት ይሆን ዘንድ፥ ቀስቴን በደመናዎች ላይ አደርጋለሁ፤ ይህም ቀስት ከምድር ጋር ለገባሁት ቃል ኪዳን ምልክት ሆኖ ይኖራል።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13

2

ኦሪት ዘፍጥረት 9:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቀስት በደመናዎች ላይ በሚታይበት ጊዜ ተመልክቼ በእኔና በምድር ላይ ባሉት ሕይወት ባላቸው ፍጥረቶች መካከል ያለውን ዘለዓለማዊ ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ።”

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 9:16

3

ኦሪት ዘፍጥረት 9:6

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሔር አምሳያ ስለ ሆነ፥ ሰውን የሚገድል ሁሉ በሰው እጅ ይሞታል።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 9:6

4

ኦሪት ዘፍጥረት 9:1

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር ኖኅንና ልጆቹን ባረካቸው፤ እንዲህም አላቸው፤ “ብዙ፥ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት፤

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 9:1

5

ኦሪት ዘፍጥረት 9:3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በፊት የአትክልት ዐይነቶችን ምግብ አድርጌ እንደሰጠኋችሁ እነዚህንም ተንቀሳቃሽ ፍጥረቶች ሁሉ ምግብ እንዲሆኑአችሁ ሰጥቻችኋለሁ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 9:3

6

ኦሪት ዘፍጥረት 9:2

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንስሶች፥ ወፎች፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶችና ዓሣዎች ሁሉ እናንተን በመፍራትና በመደንገጥ ይኑሩ፤ ሁሉም በሥልጣናችሁ ሥር ይሁኑ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 9:2

7

ኦሪት ዘፍጥረት 9:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እናንተ ፍሬያማ ሆናችሁ ተባዙ፤ ዘራችሁ በምድር ላይ ይብዛ።”

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 9:7

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频