YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘፍጥረት 50 的热门经文

1

ኦሪት ዘፍጥረት 50:20

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእርግጥ እናንተ ክፉ ነገር መክራችሁብኝ ነበር፤ እግዚአብሔር ግን ወደ መልካም ነገር ለወጠው፤ ይህንንም ያደረገው አሁን በሕይወት ያሉትን የብዙ ሰዎችን ሕይወት ለማትረፍ ብሎ ነው።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 50:20

2

ኦሪት ዘፍጥረት 50:19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ነገር ግን ዮሴፍ እንዲህ አላቸው፤ “አይዞአችሁ አትፍሩ፤ እኔ በእግዚአብሔር ምትክ የምሆን አይደለሁም፤

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 50:19

3

ኦሪት ዘፍጥረት 50:21

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ምንም የሚያስፈራችሁ ነገር የለም፤ እኔ እናንተንና ልጆቻችሁን እመግባችኋለሁ።” በዚህም ዐይነት በመልካም ንግግር በማጽናናት አረጋጋቸው።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 50:21

4

ኦሪት ዘፍጥረት 50:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

‘ወንድሞችህ በበደሉህ ጊዜ ያደረሱብህን ጒዳት ሁሉ አትቊጠርባቸው ብሎሃል’ ብለን እንድንነግርህ አዞናል፤ ስለዚህ እኛ የአባትህ አምላክ አገልጋዮች ያደረስንብህን በደል ሁሉ ይቅር እንድትለን እንለምንሃለን።” ዮሴፍ ይህን በሰማ ጊዜ አለቀሰ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 50:17

5

ኦሪት ዘፍጥረት 50:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ዮሴፍ ወንድሞቹን እንዲህ አላቸው፤ “እነሆ እኔ የምሞትበት ጊዜ ተቃርቦአል፤ እናንተን ግን እግዚአብሔር በረድኤት ይጐበኛችኋል፤ ከዚህም አገር አውጥቶ ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ለመስጠት በመሐላ ቃል ወደ ገባላቸው ምድር ይመልሳችኋል።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 50:24

6

ኦሪት ዘፍጥረት 50:25

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር በሚጐበኛችሁና ወደዚያች ምድር በሚመልሳችሁ ጊዜ ዐፅሜን ከዚህ ይዛችሁ የምትወጡ መሆናችሁን በማረጋገጥ ቃል ግቡልኝ” ብሎ አስማላቸው።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 50:25

7

ኦሪት ዘፍጥረት 50:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዮሴፍም ዕድሜው መቶ ዐሥር ዓመት ሲሞላው ሞተ፤ አስከሬኑንም በሽቶ አሽተው በማድረቅ በግብጽ ምድር በሣጥን ውስጥ አኖሩት።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 50:26

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频