ኦሪት ዘፍጥረት 50:17

ኦሪት ዘፍጥረት 50:17 አማ05

‘ወንድሞችህ በበደሉህ ጊዜ ያደረሱብህን ጒዳት ሁሉ አትቊጠርባቸው ብሎሃል’ ብለን እንድንነግርህ አዞናል፤ ስለዚህ እኛ የአባትህ አምላክ አገልጋዮች ያደረስንብህን በደል ሁሉ ይቅር እንድትለን እንለምንሃለን።” ዮሴፍ ይህን በሰማ ጊዜ አለቀሰ።

与ኦሪት ዘፍጥረት 50:17相关的免费读经计划和灵修短文