YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘፍጥረት 12 的热门经文

1

ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዘርህን አበዛዋለሁ፤ ታላቅ ሕዝብም ይሆናል፤ እባርክሃለሁ፤ ስምህንም ገናና አደርገዋለሁ፤ ለሌሎችም በረከት ትሆናለህ። የሚመርቁህን እመርቃለሁ፤ የሚረግሙህንም እረግማቸዋለሁ፤ በአንተም አማካይነት ሕዝቦች ሁሉ ይባረካሉ።”

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3

2

ኦሪት ዘፍጥረት 12:1

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር አብራምን እንዲህ አለው፤ “አገርህን ትተህ፥ ከዘመዶችህና ከአባትህ ቤተሰብ ተለይተህ፥ እኔ ወደማሳይህ አገር ሂድ፤

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 12:1

3

ኦሪት ዘፍጥረት 12:4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አብራም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ከካራን ወጥቶ ሄደ፤ በዚያን ጊዜ ዕድሜው ሰባ አምስት ዓመት ነበር፤ ሎጥም አብሮት ሄደ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 12:4

4

ኦሪት ዘፍጥረት 12:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና “ለዘርህ የምሰጠው ምድር ይህ ነው” አለው፤ ከዚህ በኋላ አብራም ለተገለጠለት አምላክ በዚያ ቦታ መሠዊያ ሠራ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 12:7

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频