YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘጸአት 23 的热门经文

1

ኦሪት ዘጸአት 23:25-26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ለእኔ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ብትሰግድ በቂ ምግብና ውሃ በመስጠት እባርክሃለሁ፤ በሽታህንም ሁሉ አስወግዳለሁ። በምድርህ ፅንስ የሚያስወርዳት ወይም መኻን ሴት አትኖርም፤ ዕድሜህንም አረዝመዋለሁ።

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 23:25-26

2

ኦሪት ዘጸአት 23:20

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በመንገድህ እንዲጠብቅህና እኔ ወዳዘጋጀሁልህ ምድር በሰላም እንዲያስገባህ በፊትህ የሚሄድ መልአክ እልካለሁ፤

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 23:20

3

ኦሪት ዘጸአት 23:22

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ለእርሱ ብትታዘዝና እኔ ያዘዝኩህንም ሁሉ ብትፈጽም ጠላቶችህን እጠላለሁ፤ ተቃዋሚዎችህንም እዋጋለሁ፤

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 23:22

4

ኦሪት ዘጸአት 23:2-3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ክፉ ለማድረግ የተሰባሰቡ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድን ለማጣመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር። ድኻ ለፍርድ ቢቀርብ ድኽነቱን በማየት አድልዎ አታድርግለት።

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 23:2-3

5

ኦሪት ዘጸአት 23:1

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ሐሰተኛ ወሬ አታሠራጭ፤ በሐሰት በመመስከርም ከወንጀለኛ ሰው ጋር አትተባበር፤

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 23:1

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频