1
ኦሪት ዘጸአት 22:22-23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ባልዋ የሞተባትን መበለት ወይም አባትና እናት የሞቱበትን ድኻ ዐደግ አታጒላሉ። ይህን ብታደርጉ ወደ እኔ ሲጮኹ እኔ እግዚአብሔር ጩኸታቸውን በእርግጥ እሰማለሁ።
对照
探索 ኦሪት ዘጸአት 22:22-23
2
ኦሪት ዘጸአት 22:21
“እናንተም በግብጽ ምድር መጻተኞች ስለ ነበራችሁ መጻተኛውን በመጨቈን አታጒላሉ፤
探索 ኦሪት ዘጸአት 22:21
3
ኦሪት ዘጸአት 22:18
“አስማት የምታደርግ መተተኛ ሴት ብትኖር በሞት ትቀጣ፤
探索 ኦሪት ዘጸአት 22:18
4
ኦሪት ዘጸአት 22:25
“በድኽነት ከሚኖሩት ሕዝቤ መካከል ለአንዱ እንኳ ገንዘብ ብታበድር፥ እንደ ገንዘብ አበዳሪ በመሆን ወለድ ጨምሮ እንዲከፍልህ አትጠይቀው።
探索 ኦሪት ዘጸአት 22:25
主页
圣经
计划
视频