40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርÀpẹrẹ

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

Ọjọ́ 1 nínú 40

መጀመሪያ

ዘፍጥ 1:1 - 26:5፣ ኢሣ 52:7-53:12

 

  1. እግዚአብሔር በመጀመሪያ እንዴት ነበር ከሰው ጋር ግንኙነት የሚያደርገው?  
  2. እግዚአብሔር አብርሃምን ሲያናግረው እንዴት ነው አብርሃም ምላሽ የሰጠው? 
  3. እኔ እንዴት ነው ምላሽ የምሰጠው? 

Nípa Ìpèsè yìí

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?

More