1
ወደ ሮም ሰዎች 15:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
Ṣe Àfiwé
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 15:13
2
ወደ ሮም ሰዎች 15:4
በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 15:4
3
ወደ ሮም ሰዎች 15:5-6-5-6
በአንድ ልብ ሆናችሁ በአንድ አፍ እግዚአብሔርን፥ እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት፥ ታከብሩ ዘንድ፥ የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ ፈቃድ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ መሆንን ይስጣችሁ።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 15:5-6-5-6
4
ወደ ሮም ሰዎች 15:7
ስለዚህ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር እንደ ተቀበላችሁ እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 15:7
5
ወደ ሮም ሰዎች 15:2
እያንዳንዳችን እንድናንጸው እርሱን ለመጥቀም ባልንጀራችንን ደስ እናሰኝ።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 15:2
Ilé
Bíbélì
Àwon ètò
Àwon Fídíò