1
ወደ ሮም ሰዎች 14:17-18
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና። እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው።
Ṣe Àfiwé
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 14:17-18
2
ወደ ሮም ሰዎች 14:8
በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 14:8
3
ወደ ሮም ሰዎች 14:19
እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 14:19
4
ወደ ሮም ሰዎች 14:13
እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንፈራረድ፤ ይልቁን ግን ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይህን ቍረጡ።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 14:13
5
ወደ ሮም ሰዎች 14:11-12
እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና። እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 14:11-12
6
ወደ ሮም ሰዎች 14:1
በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 14:1
7
ወደ ሮም ሰዎች 14:4
አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 14:4
Ilé
Bíbélì
Àwon ètò
Àwon Fídíò