1
የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ፥ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ። እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።”
Ṣe Àfiwé
Ṣàwárí የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
2
የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁ ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል። እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።
Ṣàwárí የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
3
የዮሐንስ ወንጌል 13:7
ኢየሱስም መልሶ፦ “እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፥ በኋላ ግን ታስተውላለህ” አለው።
Ṣàwárí የዮሐንስ ወንጌል 13:7
4
የዮሐንስ ወንጌል 13:16
እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ባሪያ ከጌታው አይበልጥም።
Ṣàwárí የዮሐንስ ወንጌል 13:16
5
የዮሐንስ ወንጌል 13:17
ይህን ብታውቁ፥ ብታደርጉትም ብፁዓን ናችሁ።
Ṣàwárí የዮሐንስ ወንጌል 13:17
6
የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
ከእራት ተነሣ ልብሱንም አኖረ፥ ማበሻም ጨርቅ ወስዶ ታጠቀ፤ በኋላም በመታጠቢያው ውኃ ጨመረ፥ የደቀ መዛሙርቱንም እግር ሊያጥብና በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።
Ṣàwárí የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
Ilé
Bíbélì
Àwon ètò
Àwon Fídíò