1
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንደምትበዙ በማመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
Thelekisa
Phonononga ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4
በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ነገሮች ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአል።
Phonononga ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:5-6
የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ እርስ በርሳችሁ በአንድ ሐሳብ መሆንን ይስጣችሁ። ይኸውም በአንድ ልብ ሆናችሁ በአንድ አፍ እግዚአብሔርን፥ እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት፥ እንድታከብሩ ነው።
Phonononga ወደ ሮሜ ሰዎች 15:5-6
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:7
ስለዚህ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር እንደ ተቀበላችሁ እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።
Phonononga ወደ ሮሜ ሰዎች 15:7
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:2
እያንዳንዳችን እንድናንጸው እርሱን ለመጥቀም ባልንጀራችንን ደስ እናሰኝ።
Phonononga ወደ ሮሜ ሰዎች 15:2
Ekuqaleni
IBhayibhile
Izicwangciso
Iividiyo