1
የሉቃስ ወንጌል 24:49
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እነሆም፥ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በዚህች ከተማ ቆዩ።”
Thelekisa
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 24:49
2
የሉቃስ ወንጌል 24:6
ገና በገሊላ እያለ የነገራችሁን አስታውሱ፥
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 24:6
3
የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
ዐይናቸውም ተከፈተና አወቁት፤ እርሱም ከእነርሱ ተሰወረ። እርስ በርሳቸውም “በመንገድ ሳለን ሲያናግረንና መጻሕፍትንም ሲያስረዳን ልባችን ይቃጠልብን አልነበረምን?” ተባባሉ።
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
4
የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
እንዲህም አላቸው “እንዲህ ተጽፏል፥ ክርስቶስ መከራ እንደሚቀበልና፤ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን እንደሚነሣ፤ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ እንደሚሰበክ፤
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
5
የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
ድንጋዩንም ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት፤ ገብተውም የጌታን የኢየሱስን አስከሬን አላገኙም።
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
Ekuqaleni
IBhayibhile
Izicwangciso
Iividiyo