7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ Örnek

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

7 günden 1. gün

ሰዎችን ማጥመድ

ሉቃስ 5:4-11

  1. ከጴጥሮስ የምለየው እንዴት ነው?
  2. ጴጥሮስን ጨምሮ ኢየሱስ ተከታዮቹ ሰዎችን አጥማጆች እንዲሆኑ ጠራቸው። እግዚአብሔር ሆይ ሰዎችን እንዴት ማጥመድ እንዳለብኝ እንድማር እርዳኝ።  
  3. ኢየሱስ “አትፍራ” ብሎ ተናግሯል። ይህ አባባሉ ሰዎችን በማጥመድ ጅማሬዬ የሚረዳኝ እንዴት ነው? 
  4. ኢየሱስ ዛሬ እንድወስድ የሚፈልገው እርምጃ ምንድን ነው?

Kutsal Yazı

Gün 2