1
የማርቆስ ወንጌል 10:45
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የሰው ልጅ ሊያገለግልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ መጣ እንጂ ሊገለገል አልመጣምና።”
Karşılaştır
የማርቆስ ወንጌል 10:45 keşfedin
2
የማርቆስ ወንጌል 10:27
ኢየሱስም አያቸውና፥ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 10:27 keşfedin
3
የማርቆስ ወንጌል 10:52
ኢየሱስም፥ “ሂድ፥ እምነትህ አድኖሃል” አለው፤ ወዲያውም ዐይኑ በራለት፤ በመንገድም ኢየሱስን ተከትሎት ሄደ።
የማርቆስ ወንጌል 10:52 keşfedin
4
የማርቆስ ወንጌል 10:9
ስለዚህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም።”
የማርቆስ ወንጌል 10:9 keşfedin
5
የማርቆስ ወንጌል 10:21
ኢየሱስም ተመለከተውና ወደደው፤ “እንግዲያው አንድ ነገር ይጐድልሃል፤ ሂድና ያለህን ሁሉ ሽጥ፤ ለድኾችም ስጥ፤ በሰማይ የተከማቸ ሀብት ታገኛለህ፤ ከዚያ በኋላና፤ ተከተለኝም” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 10:21 keşfedin
6
የማርቆስ ወንጌል 10:51
ኢየሱስም፥ “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” አለው። ዐይነ ስውሩም፥ “መምህር ሆይ፤ እንዳይ እፈልጋለሁ” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 10:51 keşfedin
7
የማርቆስ ወንጌል 10:43
በእናንተ ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ ከመካከላችሁ ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋይ ይሁን፤
የማርቆስ ወንጌል 10:43 keşfedin
8
የማርቆስ ወንጌል 10:15
እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበል ሁሉ ከቶ አይገባባትም።”
የማርቆስ ወንጌል 10:15 keşfedin
9
የማርቆስ ወንጌል 10:31
ነገር ግን ብዙዎች ፊተኞች የሆኑ ኋለኞች፥ ኋለኞች የሆኑም ፊተኞች ይሆናሉ።”
የማርቆስ ወንጌል 10:31 keşfedin
10
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
ነገር ግን በፍጥረት መጀመሪያ እግዚአብሔር ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ከእንግዲህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ሁለት አይደሉም፤
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar