1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እርሱ ግን፥ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ በድካም ፍጹም ይሆናል” አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል እንዲያድርብኝ በበለጠ ደስታ በድካሜ መመካትን እወዳለሁ።
Karşılaştır
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:9 keşfedin
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:10
ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም፥ በመንገላታት፥ በችግር፥ በስደት፥ በጭንቀት፥ ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያንጊዜ እበረታለሁ።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:10 keşfedin
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:6-7
ልመካ ብፈልግ አልሞኝም፤ ምክንያቱም የምናገረው እውነት ነው፤ ነገር ግን ማንም ስለ እኔ ከሚያየውና ከሚሰማው ባለፈ የበለጥኩ አድርጎ እንዳያስበኝ ይህን ከመናገር እቆጠባለሁ። የዚህን ግልጠት ልዩ ጸባይ በማየት እንዳልታበይ፥ ሥጋዬን መውጊያ፥ እርሱም የሚጎስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:6-7 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar