1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ይህም አያስገርምም! ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ መስሎ ራሱን ለውጦ ይቀርባል። እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች በመምሰል ራሳቸውን ቢለዋውጡ እንግዳ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።
Karşılaştır
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15 keşfedin
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3
ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ሊኖራችሁ ከሚገባ ቅንነትና ንጽሕና እንዳትርቁ ብዬ እፈራለሁ።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3 keşfedin
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30
ትምክህት የሚያስፈልግ ከሆነ፥ መድከሜን በሚያሳይ ነገር እመካለሁ።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar