1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል፤ እነርሱ ጠፊውን አክሊል፤ እኛ ግን የማይጠፋውን፥ ለማግኘት ነው። ስለዚህ እኔ በከንቱ እንደሚሮጥ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
Karşılaştır
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26 keşfedin
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:27
ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የቀረሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:27 keşfedin
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:24
በሩጫ መወዳደሪያ ስፍራ የሚሮጡት ሁሉ እንደሚሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ሽልማቱን ዋጋውን እንደሚቀበል አታውቁምን? ስለዚህ እናንተም እንድትቀበሉ ሩጡ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:24 keşfedin
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:22
ደካሞችን መጥቀም እንድችል ለደካሞች እንደ ደካማ ሆንኩ፤ በሁሉ መንገድ አንዳንዶችን ማዳን እንድችል፥ ከሁሉ ጋር በሁሉ ነገር እንደ እነርሱ ሆንሁ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:22 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar