1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በሰው ከሚደርሰው ፈተና በቀር ምንም አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፤ መታገሥ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫ መንገድ ደግሞ ያዘጋጅላችኋል።
Karşılaştır
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13 keşfedin
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
እንግዲህ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ ወይም ማናቸውንም ነገር ስታደርጉ፥ ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31 keşfedin
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
ስለዚህ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12 keşfedin
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
ሁሉ ነገር ተፈቅዶአል፤ ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶአል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23 keşfedin
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
እያንዳንዱ የሌሎችንም ጥቅም ያስብ እንጂ የራሱን ጥቅም አይፈልግ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar