1
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አንድ ወንድ ከሌላው ወንድ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት ቢያደርግ የረከሰ ሥራ ስለ ሠሩ ሁለቱም ይገደሉ፤ ለመሞታቸውም ኀላፊነቱ የራሳቸው ነው።
Karşılaştır
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:13 keşfedin
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:7
እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ሁለንተናችሁን የተቀደሰ አድርጉ፤ ቅዱሳንም ሁኑ፤
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:7 keşfedin
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:26
እኔ እግዚአብሔር ቅዱስ ስለ ሆንኩና የእኔ ትሆኑ ዘንድ እናንተን ከአሕዛብ ስለ ለየኋችሁ፥ እናንተ ለእኔ የተቀደሳችሁ ሁኑ።
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:26 keşfedin
4
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:8
ኅጎቼን ጠብቁ፤ ፈጽሙአቸውም፤ እኔ እናንተን የምቀድሳችሁ አምላካችሁ ነኝ።”
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:8 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar