1
የዮሐንስ ወንጌል 6:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ፈጽሞ አይራብም፤ በእኔ የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም፤
Муқоиса
የዮሐንስ ወንጌል 6:35 омӯзед
2
የዮሐንስ ወንጌል 6:63
ሕይወትን የሚሰጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሰው ኀይል ግን ለምንም አይጠቅምም፤ እኔ ለእናንተ የተናገርኩት ቃል መንፈስ ነው፤ ሕይወትም ነው፤
የዮሐንስ ወንጌል 6:63 омӯзед
3
የዮሐንስ ወንጌል 6:27
ለሚጠፋ ምግብ አትሥሩ፤ ይልቅስ እግዚአብሔር አብ የማረጋገጫ ማኅተም ስለ አተመው የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ፥ የዘለዓለም ሕይወት ለሚሆነው ምግብ ሥሩ።”
የዮሐንስ ወንጌል 6:27 омӯзед
4
የዮሐንስ ወንጌል 6:40
አዎ! የአባቴ ፈቃድ ወልድን የሚያይና በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲያገኝ ነው፤ እኔም በመጨረሻው ቀን ከሞት አስነሣዋለሁ።”
የዮሐንስ ወንጌል 6:40 омӯзед
5
የዮሐንስ ወንጌል 6:29
ኢየሱስም “የእግዚአብሔር ሥራማ እግዚአብሔር በላከው ማመን ነው” ሲል መለሰላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 6:29 омӯзед
6
የዮሐንስ ወንጌል 6:37
አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፤ ወደ እኔ የሚመጣውንም ፈጽሞ ወደ ውጪ አላባርረውም።
የዮሐንስ ወንጌል 6:37 омӯзед
7
የዮሐንስ ወንጌል 6:68
በዚህ ጊዜ ስምዖን ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ጌታ ሆይ! ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘለዓለም ሕይወት ቃል አለህ።
የዮሐንስ ወንጌል 6:68 омӯзед
8
የዮሐንስ ወንጌል 6:51
ከሰማይ የወረደው ሕይወትን የሚሰጥ እንጀራ እኔ ነኝ፤ ከዚህ እንጀራ የሚበላ ሁሉ ለዘለዓለም ይኖራል፤ ለዓለም ሕይወት እንዲሆን እኔ የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።”
የዮሐንስ ወንጌል 6:51 омӯзед
9
የዮሐንስ ወንጌል 6:44
የላከኝ አብ የሳበው ካልሆነ በቀር ወደ እኔ መምጣት የሚችል ማንም የለም፤ ወደ እኔ የሚመጣውንም በመጨረሻ ቀን ከሞት አስነሣዋለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 6:44 омӯзед
10
የዮሐንስ ወንጌል 6:33
የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድና ለዓለም ሕይወትን የሚሰጥ ነው።”
የዮሐንስ ወንጌል 6:33 омӯзед
11
የዮሐንስ ወንጌል 6:48
እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ፤
የዮሐንስ ወንጌል 6:48 омӯзед
12
የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ እንጀራውን አንሥቶ ምስጋና ካቀረበ በኋላ ለተቀመጡት ሰዎች ዐደላቸው። እንዲሁም ዓሣዎቹን አከፋፈላቸው፤ ሁሉም የሚያስፈልጋቸውን ያኽል አገኙ። ሁሉም በልተው ከጠገቡ በኋላ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፥ “አንድም ነገር እንዳይባክን የተረፈውንም ፍርፋሪ ሰብስቡ” አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12 омӯзед
13
የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20
ደቀ መዛሙርቱ አምስት ወይም ስድስት ኪሎ ሜትር ያኽል እየቀዘፉ ከተጓዙ በኋላ ኢየሱስ በባሕሩ ላይ እየተራመደ ወደ ጀልባዋ ሲቀርብ አይተው ፈሩ። እርሱ ግን “እኔ ነኝ! አትፍሩ!” አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео