1
የዮሐንስ ወንጌል 5:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማና በላከኝም የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ እርሱ ከሞት ወደ ሕይወት የተሻገረ ስለ ሆነ አይፈረድበትም።
Муқоиса
የዮሐንስ ወንጌል 5:24 омӯзед
2
የዮሐንስ ወንጌል 5:6
ኢየሱስ ይህን ሰው እዚያ ተኝቶ አየውና ከብዙ ጊዜ ጀምሮ መታመሙን ዐውቆ፥ “መዳን ትፈልጋለህን?” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 5:6 омӯзед
3
የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40
እናንተ በቅዱሳት መጻሕፍት የዘለዓለምን ሕይወት የምታገኙ ስለሚመስላችሁ እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው። ይሁን እንጂ እናንተ ሕይወትን ለማግኘት ወደ እኔ መምጣት አትፈልጉም።
የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40 омӯзед
4
የዮሐንስ ወንጌል 5:8-9
ኢየሱስም “ተነሥ! አልጋህን ተሸከምና ሂድ!” አለው። ሰውየውም ወዲያውኑ ዳነ፤ አልጋውንም ተሸክሞ ሄደ። ይህም የሆነው በሰንበት ቀን ነበር፤
የዮሐንስ ወንጌል 5:8-9 омӯзед
5
የዮሐንስ ወንጌል 5:19
ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ አብ ሲሠራ ያየውን ከመሥራት በቀር ወልድ በራሱ ሥልጣን ምንም ሊሠራ አይችልም። አብ የሚያደርገውን ወልድም እንዲሁ ያደርጋል።
የዮሐንስ ወንጌል 5:19 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео