1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እርሱም “ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሺ፤” አላት።
Primerjaj
Razišči የማርቆስ ወንጌል 5:34
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም እየመታት የምትሠቃይ አንዲት ሴት ነበረች። ከሐኪም ወደ ሐኪም በመሄድ ብዙ ተሠቃይታና ገንዘብዋንም ሁሉ ጨርሳ ነበር። ነገር ግን እየባሰባት ሄደ እንጂ ምንም አልተሻላትም።
Razišči የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
የሚፈሰው ደምዋም ወዲያውኑ ቆመ፤ ከሕመምዋም እንደ ዳነች በሰውነትዋ ተሰማት።
Razišči የማርቆስ ወንጌል 5:29
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
የልጅትዋንም እጅ ይዞ፥ “ጣሊታ ቁሚ!” አላት፤ ትርጒሙም “አንቺ ልጅ ተነሺ እልሻለሁ፤” ማለት ነው።
Razišči የማርቆስ ወንጌል 5:41
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
ኢየሱስ ገና ይህን በመናገር ላይ ሳለ ከምኲራብ አለቃው ቤት የመጡ ሰዎች የምኲራብ አለቃውን፦ “ልጅህ ሞታለች፤ እንግዲህ ስለምን መምህሩን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን ይህን ሰምቶ የምኲራቡን አለቃ፦ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ!” አለው።
Razišči የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
ይህንንም ያለበት ምክንያት፥ “አንተ ርኩስ መንፈስ ከዚህ ሰው ውጣ!” ብሎ አዞት ስለ ነበር ነው። ኢየሱስም “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም “ብዙዎች ስለ ሆንን ስሜ ሌጌዎን ነው፤” ሲል መለሰለት።
Razišči የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
Domov
Sveto pismo
Bralni načrti
Videoposnetki