1
የዮሐንስ ወንጌል 9:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ቀን ሆኖ ሳለ የላከኝን ሥራ መሥራት አለብኝ፤ ማንም ሰው ሊሠራ የማይችልበት ሌሊት ይመጣል።
Primerjaj
Razišči የዮሐንስ ወንጌል 9:4
2
የዮሐንስ ወንጌል 9:5
በዓለም ላይ ሳለሁ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ።”
Razišči የዮሐንስ ወንጌል 9:5
3
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስን “መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ የተወለደው በማን ኃጢአት ነው? በራሱ ኃጢአት ነውን ወይስ በወላጆቹ?” ሲሉ ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ይህ ሰው ዕውር ሆኖ የተወለደው በእርሱ ወይም በወላጆቹ ኃጢአት ምክንያት አይደለም፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው።
Razišči የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
4
የዮሐንስ ወንጌል 9:39
ኢየሱስም “የማያዩ እንዲያዩ፥ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጥቼአለሁ” አለ።
Razišči የዮሐንስ ወንጌል 9:39
Domov
Sveto pismo
Bralni načrti
Videoposnetki