1
የሐዋርያት ሥራ 12:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ ጴጥሮስ በወህኒ ቤት ተይዞ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር በጥብቅ ትጸልይ ነበር።
Primerjaj
Razišči የሐዋርያት ሥራ 12:5
2
የሐዋርያት ሥራ 12:7
በዚያን ጊዜ የጌታ መልአክ ተገልጦ ታየ፤ በወህኒ ቤቱም ውስጥ ብርሃን በራ፤ መልአኩ የጴጥሮስን ጐን መትቶ ቀሰቀሰውና “በፍጥነት ተነሥ!” አለው፤ ሰንሰለቶቹም ከእጆቹ ላይ ወደቁ።
Razišči የሐዋርያት ሥራ 12:7
Domov
Sveto pismo
Bralni načrti
Videoposnetki