1
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ምጽዋት፥ ቸርነት፥ እምነት፥ ገርነት፥ ንጽሕና ነው። ከዚህ ሕግ የሚበልጥ የለም።
සසඳන්න
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16
እላችኋለሁ፤ በመንፈስ ኑሩ እንጂ የሥጋችሁን ፈቃድ አታድርጉ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25
አሁንም በመንፈስ እንኑር፤ በመንፈስም እንመላለስ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24
በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ ግን ሰውነታቸውን ከምኞትና ከኀጢአት ለዩ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24 ගවේෂණය කරන්න
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21
የሥጋም ሥራው ይታወቃል፤ እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ጣዖት ማምለክ፥ ሥራይ ማድረግ፥ መጣላት፥ ኵራት፥ የምንዝር ጌጥ፥ ቅናት፥ ቍጣ፥ ጥርጥር፥ ፉክክር፥ ምቀኝነት፥ መጋደል፥ ስካር ይህንም የመሰለ ሁሉ ነው። አስቀድሜ እንደ ነገርኋችሁ ይህን የሚያደርግ የእግዚአብሔርን መንግሥት አያይም።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21 ගවේෂණය කරන්න
6
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13
ወንድሞች ሆይ፥ እናንተስ ለነጻነት ተጠርታችኋል፤ ነገር ግን በሥጋችሁ ፈቃድ ለነጻነታችሁ ምክንያት አታድርጉላት፤ ለወንድሞቻችሁም በፍቅር ተገዙ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13 ගවේෂණය කරන්න
7
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17
ሥጋ መንፈስ የማይሻውን ይሻልና፥ መንፈስም ሥጋ የማይሻውን ይሻልና፥ የምትሹትንም እንዳታደርጉ እርስ በርሳቸው ይጣላሉ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17 ගවේෂණය කරන්න
8
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14
“ወንድምህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚለው አንድ ቃል ሕግን ሁሉ ይፈጽማልና።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14 ගවේෂණය කරන්න
9
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26
ኩሩዎች አንሁን፤ እርስ በርሳችን አንተማማ፤ እርስ በርሳችንም አንቀናና።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26 ගවේෂණය කරන්න
10
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1
እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትኑሩ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ