1
ትንቢተ ሶፎንያስ 2:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ትእዛዞቹን የምትፈጽሙ፥ በምድሪቱ የምትኖሩ፥ እናንተ ትሑታን ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤ የጽድቅን ሥራ ሥሩ፤ በትሕትናም ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ በዚህም ሁኔታ እግዚአብሔር ቊጣውን በሚገልጥበት ቀን ምናልባት ከቅጣት ታመልጡ ይሆናል።
Compară
Explorează ትንቢተ ሶፎንያስ 2:3
2
ትንቢተ ሶፎንያስ 2:11
በምድራቸው ያሉትን ሐሰተኞች አማልክት ሁሉ በማጥፋቱ እግዚአብሔር በእነርሱ ዘንድ የተፈራ ይሆናል፤ በባሕር ጠረፍና በደሴቶች የሚኖሩ መንግሥታት ሁሉ በያሉበት ለእርሱ ይሰግዳሉ።
Explorează ትንቢተ ሶፎንያስ 2:11
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri