1
ትንቢተ ዘካርያስ 2:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር ራሱ በዙሪያዋ እንደ እሳት ቅጽር ሆኖ ከተማይቱን እንደሚጠብቅና በክብሩም በዚያ እንደሚኖር ተስፋ ሰጥቶአል።”
Compară
Explorează ትንቢተ ዘካርያስ 2:5
2
ትንቢተ ዘካርያስ 2:10
“እኔ መጥቼ በመካከላችሁ ስለምኖር የኢየሩሳሌም ሕዝብ ሆይ! ዘምሩ! ደስም ይበላችሁ!” ይላል እግዚአብሔር።
Explorează ትንቢተ ዘካርያስ 2:10
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri