1
ትንቢተ ዘካርያስ 1:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አሁን ግን እናንተን የምላችሁ ይህ ነው፦ ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ።
Compară
Explorează ትንቢተ ዘካርያስ 1:3
2
ትንቢተ ዘካርያስ 1:17
መልአኩም እንደገና “የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከተሞቹ ተመልሰው እንደሚበለጽጉና ኢየሩሳሌምንም እንደ ጥንቱ እንደሚረዳ የራሱ ከተማም እንደሚያደርጋት ተናገር” አለኝ።
Explorează ትንቢተ ዘካርያስ 1:17
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri