1
ትንቢተ ዕንባቆም 2:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል መለሰልኝ፦ “የምገልጥልህን ራእይ ጻፍ፤ በቀላሉ እንዲነበብም አድርገህ በሰሌዳ ላይ ቅረጸው፤ ምክንያቱም ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ይጠብቃል፤ እርሱም የሚናገረው የሚፈጸምበትን ቀን ነው፤ ሐሰትም የለበትም፤ ጊዜ የሚወስድ ቢመስልም ጠብቅ፤ በእርግጥ ይደርሳል፤ አይዘገይምም።
Compară
Explorează ትንቢተ ዕንባቆም 2:2-3
2
ትንቢተ ዕንባቆም 2:14
ባሕር በውሃ የተሞላ እንደ ሆነ ሁሉ፥ ምድርም የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ የተሞላች ትሆናለች።
Explorează ትንቢተ ዕንባቆም 2:14
3
ትንቢተ ዕንባቆም 2:20
እግዚአብሔር በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ስለዚህ የዓለም ሕዝብ ሁሉ በፊቱ ጸጥ ይበል።
Explorează ትንቢተ ዕንባቆም 2:20
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri