1
ትንቢተ ዕንባቆም 1:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ለሕዝቡ እንዲህ አለ፦ “በዙሪያችሁ ያሉትን ሕዝቦች እስቲ ተመልከቱ፤ በምታዩት ሁሉ እጅግ ተደነቁ፤ ማንም ሰው ቢነግራችሁ እንኳ ልታምኑ የማትችሉትን አስደናቂ ነገር በዘመናችሁ እሠራለሁ።
Compară
Explorează ትንቢተ ዕንባቆም 1:5
2
ትንቢተ ዕንባቆም 1:2
እግዚአብሔር ሆይ! ርዳታህን በመጠየቅና በእኛ ላይ የደረሰውን ዐመፅ በመግለጥ ወደ አንተ ስንጮህ የምታዳምጠንና የምታድነን መቼ ነው?
Explorează ትንቢተ ዕንባቆም 1:2
3
ትንቢተ ዕንባቆም 1:3
ለምን ይህ ሁሉ ግፍ ሲደርስ እንዳይ አደረግኸኝ? አንተስ ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም እንዴት ዝም ብለህ ትመለከታለህ? ጥፋትንና ዐመፅን አያለሁ፤ ጠብና ክርክርም ይነሣሉ።
Explorează ትንቢተ ዕንባቆም 1:3
4
ትንቢተ ዕንባቆም 1:4
በዚህ መሠረት ሕግ ላልቶአል፤ ፍትሕም ተዛብቶአል፤ ክፉዎች በደጋግ ሰዎች ላይ ከበባ አድርገዋል፤ ስለዚህ ፍርድ ተጣሟል።
Explorează ትንቢተ ዕንባቆም 1:4
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri