1
ኦሪት ዘፍጥረት 14:20
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በጠላቶችህ ላይ ድልን ያቀዳጀህ፥ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።” አብራምም በምርኮ ካገኘው ሀብት ሁሉ አንድ ዐሥረኛውን ለመልከ ጼዴቅ ሰጠው።
Compară
Explorează ኦሪት ዘፍጥረት 14:20
2
ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19
የልዑል እግዚአብሔር ካህን የነበረው የሳሌም ንጉሥ መልከጼዴቅም ለአብራም እንጀራና የወይን ጠጅ አመጣለት፤ እንዲህ ብሎም አብራምን ባረከው፤ “ሰማይንና ምድርን የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር አብራምን ይባርክ!
Explorează ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19
3
ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23
አብራምም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ሰማይንና ምድርን በፈጠረ በልዑል እግዚአብሔር ስም እምላለሁ፤ አንተ ‘አብራምን ሀብታም ያደረግኹት እኔ ነኝ’ እንዳትል ሌላው ቀርቶ አንዲት ክር ወይም የጫማ ማሰሪያ እንኳ ከአንተ አልወስድም።
Explorează ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri