1
የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፦ “በእውነት እግዚአብሔር ሰውን ከሰው እንደማያበላልጥ አስተዋልኩ፤ የማንኛውም አገር ሰው ቢሆን እግዚአብሔርን የሚፈራና ትክክለኛውን ነገር የሚያደርግ ከሆነ እግዚአብሔር ይቀበለዋል።
Compară
Explorează የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
2
የሐዋርያት ሥራ 10:43
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአት ይቅርታ እንደሚያገኝ ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
Explorează የሐዋርያት ሥራ 10:43
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri