Logotipo da YouVersion
Ícone de Pesquisa

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርExemplo

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

DIA 32 DE 40

የመጨረሻው ዕራት

ሉቃስ 22:7-23

  1. ኢየሱስ ለአስራሁለቱ ያለውን ፍቅርና ግንኙነት የገለጠው ምን ነበር?  
  2. ኢየሱስ ለከሀዲው የነበረው አያያዝ እንዴት ነበር?  
  3. የአምላክ እራት አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት ለምንድን ነው? 

As Escrituras