Logotipo da YouVersion
Ícone de Pesquisa

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርExemplo

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

DIA 36 DE 40

ተሰዋ

ሉቃስ 23:25-43

  1. ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ ለምን የመስቀል ሞትን ታዘዘ? 
  2. ኢየሱስ በመስቀል ላይ ተንጠልጥሎ እኔን ከህዝብ መሀል ነጥሎ ሲመለከተኝ በማስብበት ጊዜ የሚሰማኝ ስሜትና የማስበው ምንድን ነው? 

 

As Escrituras