1
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንዲህም አለ፤ “እነሆ፥ እነዚህ ሰዎች አንድ ወገን ናቸው፤ መነጋገሪያ ቋንቋቸውም አንድ ነው፤ ይህም ከሚሠሩት የመጀመሪያው ብቻ ነው፤ በዚህ ዐይነት ሊሠሩ ያቀዱትን ሁሉ ማድረግ አያቅታቸውም። ስለዚህ ኑ! እንውረድና እርስ በርሳቸው እንዳይግባቡ ቋንቋቸውን እንደበላልቀው።”
Porównaj
Przeglądaj ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
እንዲህም አሉ፦ “ኑ አንድ ከተማ እንመሥርት፤ በዚያም ጫፉ እስከ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ እንዳንበታተን ስማችንን እናስጠራ።”
Przeglądaj ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
በዚያ እግዚአብሔር የሕዝቡን ቋንቋ ስለ ደበላለቀና እነርሱን በዓለም ዙሪያ ስለ በተናቸው የከተማውም ስም “ባቢሎን” ተባለ።
Przeglądaj ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
በመጀመሪያ የዓለም ሕዝቦች መነጋገሪያ ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር፤
Przeglądaj ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
5
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሰዎቹ ይሠሩአቸው የነበሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ፤
Przeglądaj ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
6
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማውንም መሥራት አቆሙ፤
Przeglądaj ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
Strona główna
Biblia
Plany
Nagrania wideo