1
የማርቆስ ወንጌል 10:45
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
Compare
የማርቆስ ወንጌል 10:45ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የማርቆስ ወንጌል 10:27
ኢየሱስም ተመለከታቸውና “ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ እንጂ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላልና፤” አለ።
የማርቆስ ወንጌል 10:27ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የማርቆስ ወንጌል 10:52
ኢየሱስም “ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። ወዲያውም አየ በመንገድም ተከተለው።
የማርቆስ ወንጌል 10:52ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የማርቆስ ወንጌል 10:9
እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።”
የማርቆስ ወንጌል 10:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የማርቆስ ወንጌል 10:21
ኢየሱስም ወደ እርሱ ተመልክቶ ወደደውና “አንድ ነገር ጐደለህ፤ ሂድ፤ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ፤ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ፤ መስቀሉንም ተሸክመህ ና፤ ተከተለኝ፤” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 10:21ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የማርቆስ ወንጌል 10:51
ኢየሱስም መልሶ “ምን ላደርግልህ ትወዳለህ?” አለው። ዕውሩም “መምህር ሆይ! አይ ዘንድ፤” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 10:51ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
የማርቆስ ወንጌል 10:43
በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፤
የማርቆስ ወንጌል 10:43ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
የማርቆስ ወንጌል 10:15
እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም፤” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 10:15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
9
የማርቆስ ወንጌል 10:31
ግን ብዙ ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ።”
የማርቆስ ወንጌል 10:31ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
10
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ