1
የማርቆስ ወንጌል 11:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ስለዚህ እላችኋለሁ፤ የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፤ ይሆንላችሁማል።
Compare
የማርቆስ ወንጌል 11:24ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የማርቆስ ወንጌል 11:23
እውነት እላችኋለሁ፤ ማንም ያለው ነገር እንዲደረግለት ቢያምን በልቡ ሳይጠራጠር፥ ይህን ተራራ ‘ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር፤’ ቢል ይሆንለታል።
የማርቆስ ወንጌል 11:23ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የማርቆስ ወንጌል 11:25
ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ ኀጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ፥ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት።
የማርቆስ ወንጌል 11:25ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የማርቆስ ወንጌል 11:22
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው “በእግዚአብሔር እመኑ።
የማርቆስ ወንጌል 11:22ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የማርቆስ ወንጌል 11:17
አስተማራቸውም “‘ቤቴ ለአሕዛብ ሁሉ የጸሎት ቤት ትባላለች፤’ ተብሎ የተጻፈ አይደለምን? እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት፤” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 11:17ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የማርቆስ ወንጌል 11:9
የሚቀድሙትም የሚከተሉትም “ሆሣዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤
የማርቆስ ወንጌል 11:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
የማርቆስ ወንጌል 11:10
በጌታ ስም የምትመጣ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ ሆሣዕና በአርያም!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 11:10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ