1
የማርቆስ ወንጌል 14:36
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንዲህም አለ፤ “አባት ሆይ፥ ሁሉ ነገር ይቻልሃል፤ ይህን የመከራ ጽዋ ከእኔ አርቅልኝ፤ ነገር ግን እንደ አንተ ፈቃድ እንጂ እንደ እኔ ፈቃድ አይሁን።”
Compare
የማርቆስ ወንጌል 14:36ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የማርቆስ ወንጌል 14:38
“ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፤ መንፈስ ዝግጁ ነው፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው፤” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 14:38ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የማርቆስ ወንጌል 14:9
በእውነት እላችኋለሁ፤ በዓለም ሁሉ ይህ ወንጌል በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ ይህ እርስዋ ያደረገችው ለመታሰቢያ ይነገርላታል።”
የማርቆስ ወንጌል 14:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የማርቆስ ወንጌል 14:34
እንዲህም አላቸው፦ “ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ አዝናለች፤ እዚህ ቈዩ፤ ተግታችሁም ጠብቁ።”
የማርቆስ ወንጌል 14:34ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የማርቆስ ወንጌል 14:22
እነርሱ በመብላት ላይ ሳሉ ኢየሱስ ኅብስት አንሥቶ ባረከ፤ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ “እንካችሁ፥ ይህ ሥጋዬ ነው” ብሎ ሰጣቸው።
የማርቆስ ወንጌል 14:22ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
ጽዋውንም አንሥቶ የምስጋና ጸሎት ካደረገ በኋላ ሰጣቸው፤ ሁሉም ከጽዋው ጠጡ። እንዲህም አላቸው፦ “ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የቃል ኪዳን ደሜ ነው፤
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
የማርቆስ ወንጌል 14:27
ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ “ ‘እረኛውን መትቼ እገድላለሁ፤ በጎቹም ይበተናሉ፤’ ተብሎ ተጽፎአልና ሁላችሁም ትክዱኛላችሁ፤ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ ትታችሁኝም ትሸሻላችሁ፤
የማርቆስ ወንጌል 14:27ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
የማርቆስ ወንጌል 14:42
በሉ ተነሡ! እንሂድ! አሳልፎ የሚሰጠኝ ይኸው ቀርቦአል!”
የማርቆስ ወንጌል 14:42ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
9
የማርቆስ ወንጌል 14:30
ኢየሱስም “በእውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ በዚህች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ከመጮኹ በፊት አንተ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ፤” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 14:30ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ