1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በሩጫ የሚወዳደሩ ሁሉ አድካሚ ልምምድ ያደርጋሉ፤ እነርሱ እንዲህ የሚደክሙት የሚጠፋውንና ጊዜያዊ የሆነውን አክሊል ለማግኘት ነው፤ እኛ ግን የምንደክመው የማይጠፋውንና ዘለዓለማዊ የሆነውን አክሊል ለማግኘት ነው። እኔ ግን ግብ እንደሌለው ሰው በከንቱ አልሮጥም፤ ነፋስን በቡጢ እንደሚመታ ሰው በከንቱ የምሰነዝር ሰው አይደለሁም።
Compare
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:27
ስለዚህ ሌሎችን ወደ ውድድር ከጠራሁ በኋላ እኔ ራሴ ከውድድሩ ውጪ ሆኜ እንዳልገኝ ሰውነቴን እየተቈጣጠርኩ እንዲታዘዝልኝ አደርገዋለሁ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:27ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:24
በሩጫ ውድድር ሁሉም እንደሚሮጡና ከእነርሱም አንዱ ብቻ ሽልማት እንደሚቀበል ታውቁ የለምን? ስለዚህ እናንተም ሽልማትን ለመቀበል ሩጡ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:24ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:22
በእምነት ደካሞች የሆኑትን ለማዳን ስል እንደ ደካሞች ደካማ ሆንኩ፤ በተቻለ መጠን ጥቂቶችን ለማዳን ከሁሉም ጋር ሁሉን ነገር ሆንኩ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:22ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ