1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የእኛ አምላክ ግን የሁሉ ነገር ፈጣሪና እኛም የእርሱ የሆንን አንዱ እግዚአብሔር አብ ብቻ ነው፤ እንዲሁም ሁሉ ነገር በእርሱ የተፈጠረና እኛም በእርሱ የምንኖር አንዱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
Compare
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2
ለጣዖት ስለ ተሠዋ ሥጋ የሆነ እንደ ሆነ፥ እርግጥ ነው “ሁላችንም ዕውቀት አለን፤” ይሁን እንጂ ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። “ዕውቀት አለኝ” ብሎ የሚያስብ ሰው ቢኖር የሚገባውን ያኽል ገና አላወቀም።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13
ስለዚህ ምግብ ክርስቲያን ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ ወንድሜን ላለማሰናከል ስል ከቶ ሥጋ አልበላም።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
ይሁን እንጂ ይህ ነጻነታችሁ በእምነት ላልጠነከሩ ሰዎች መሰናከያ እንዳይሆንባቸው ተጠንቀቁ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ