1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በሰው ከሚደርሰው ፈተና በቀር ሌላ ፈተና አልደረሰባችሁም፤ እግዚአብሔር ታማኝ ነው፤ ከአቅማችሁ በላይ የሆነ ፈተና እንዲደርስባችሁ አይፈቅድም፤ በምትፈተኑበትም ጊዜ የምትታገሡበትን ኀይል በመስጠት ከፈተናው የምትወጡበትን መንገድ ያዘጋጅላችኋል።
Compare
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
እንግዲህ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ ወይም ማናቸውንም ነገር ስታደርጉ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
ስለዚህ የቆመ የሚመስለው ሰው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
ሁሉ ነገር ተፈቅዶአል፤ ነገር ግን ሁሉ ነገር ጠቃሚ አይደለም፤ ሁሉ ነገር ተፈቅዶአል፤ ነገር ግን ሁሉ ነገር የሚያንጽ አይደለም።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
እያንዳንዱ ሰው የሌሎችንም ጥቅም ያስብ እንጂ የራሱን ጥቅም ብቻ አይፈልግ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ