1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አለውም፥ “የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር እኔ ነኝ፤ ወደ ግብፅ መውረድን አትፍራ፤ በዚያ ትልቅ ሕዝብ አደርግሃለሁና።
तुलना
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብፅ አብሬህ እወርዳለሁ፤ ከዚያም ደግሞ እኔ አወጣሃለሁ፤ ልጅህ ዮሴፍም እጁን በዐይንህ ላይ ያኖራል።”
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍም ሰረገላውን አዘጋጀ፤ አባቱንም እስራኤልን ሊገናኘው ወደ ኤሮስ ከተማ ወጣ፤ በአየውም ጊዜ አንገቱን አቀፈው፤ ረዥም ጊዜም አለቀሰ።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
እስራኤልም ዮሴፍን፥ “አንተ ገና በሕይወት ሳለህ ፊትህን አይችአለሁና አሁን ልሙት” አለው።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
होम
बाइबल
भक्त्ति पाठहरू
भिडियोहरू